በተባበረ ክንድ አምባህን ካልጠበካት፣ የእስልምና ፖለቲካ ይውጥሃል!

ጥቁሩን ጥቁር ነጩን ነጭ ማለት አትፍራ። በኢትዮጵያም ሆነ በዓለም የታሪክ መዝገብ ውስጥ ክርስትናን እንደ እስልምና የተፈታተነው፣ ሕልውናውን የተገዳደረው የለም። በየትኛውም ዘመን ውስጥ በክርስትና ውስጥ የደረሱ አሰቃቂ እልቂቶች፣ ጭፍጨፋዎችና ወረራዎች፣ ክርስትናን ከዓለም ለማጥፋት በሚሠሩ አክራሪ ሙስሊሞች የተከናወኑ ናቸው። ይህ መራራ እውነት ነው። ይህንን ለመረዳት ምሥክር አይሻም፤ ድርሳናትን ማገላበጥ ብቻ በቂ ነው።
አክራሪ ሙስሊሞች ደረቅ እንጀራ ጠይቀውህ ወጥ ብትጨምርላቸው የማይረኩ፣ ለክርስትና ፍጹም የሆነ ጥላቻ ያላቸው ናቸው። በተለይ በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርሱት በደል ምን ያህል ጡት ነካሽ መሆናቸውንና የጎረሱበትን እጅ ለመቁረጥ የሚሯሯጡ ውለታ ቢሶች መሆናቸውን ትረዳለህ።
በዚህ ወቅት በአራቱም አቅጣጫ እየተሠነዘረ ያለው ጥቃት በእስላማዊ ፖለቲካ ሥር በተጠለሉ አድርባዮች የሚፈጸም መሆኑን ዓለም ይመሰክረዋል። ትናንት እጅና እግራቸውን አጥባ የተቀበለቻቸውን ቤተ ክርስቲያን የሚያቃጥሏት ከተደረገላቸው ውለታ ይልቅ ጥላቻቸው ጎልቶ ስለወጣ ነው። በዚህ ወቅት መንግሥታዊ መዋቅርን ሳይቀር ተቆጣጥረው ደም የሚያፈሱት፣ አብያተ ክርስቲያናትን እያነደዱ እሳት የሚሞቁት እነዚሁ ቡድኖች ናቸው። በሚድያ የሚሰነዝሩትን ስታዩ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንን የማጥፋት ሕልማቸው ገና እንዳልተጀመረ ትረዳለህ። በየሚድያው ሕዝበ ሙስሊሙ ጠንክሮ ተባብሮ ክርስትናን ድባቅ መምታት እንዳለበት ይቀሰቅሳሉ። በኢትዮጵያ ውስጥ የኦርቶዶክስ አሻራ እንዲጠፋ ያለ ዕረፍት ይሠራሉ፤ ይቀሰቅሳሉ። ለምሳሌ ዐብዱልጀሊስ ሸክ ዐሊ ካሣ የተባለ የእስልምና ፖለቲካ አቀንቃኝ “የሙስሊሙ እንቅስቃሴ ኢትዮጵያን ከቤተ ክርስቲያን ግቢ ማውጣት ነው” ብሏል….
ይህ ዐረፍተ ነገር ምን አንድምታ እንዳለው ማብራራት ለቀባሪ ማርዳት ነው።
በመሆኑም መቻቻል በሚል የማደንዘዣ መርፌ እየተወጋህ መተኛቱን ተውና ንቃ። ያልቻለህን በመሸከም ጀርባህ እስከሚላጥ አትሞኝ። የእስልምና ፖለቲካ ሊውጥህ እያገሣ ነውና የዳዊትን ጠጠር ከፈጣሪ ተቀብለህ ሃይማኖትክን ጠብቅ። እጅ ለእጅ ተያይዘህ ቤተ ክርስቲያንን በመጠበቅ የአባቶችህን ታሪክ ድገም። መሞት ካለብህ አትፍራ። ሰው ለብሔሩ በሚሞትበት ዘመን ለሃይማኖትህ መሞት ክብሩ ላቅ ያለ እንደሆነ ለራስህ ንገረው። ርስቴን አልሰጥህም በልና ሰው ሁን። ሰው ስትሆን ጠላቶችህ ከሰውነት ደረጃ ወርደው ታገኛቸዋለህ። ሰው መሆን ካቃተህ የሚያገሣው አውሬ ሰው ሆኖ ሰውነትህን ያጠፋልሃል። እውነትን ለመናገርና ለእውነት ለመቆም ማንንም ደጅ አትጥና። የመለሳለስ ዘመን አብቅቷልና እሾኽን በእሾኽ ማውጣትክን አትዘንጋ። ሰው ሁን!

ከታደለ ሲሳይ

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.