በተባበረ ክንድ አምባህን ካልጠበካት፣ የእስልምና ፖለቲካ ይውጥሃል!

ጥቁሩን ጥቁር ነጩን ነጭ ማለት አትፍራ። በኢትዮጵያም ሆነ በዓለም የታሪክ መዝገብ ውስጥ ክርስትናን እንደ እስልምና የተፈታተነው፣ ሕልውናውን የተገዳደረው የለም። በየትኛውም ዘመን ውስጥ በክርስትና ውስጥ የደረሱ አሰቃቂ እልቂቶች፣ ጭፍጨፋዎችና ወረራዎች፣ ክርስትናን ከዓለም ለማጥፋት በሚሠሩ አክራሪ ሙስሊሞች የተከናወኑ ናቸው። ይህ መራራ እውነት ነው። ይህንን ለመረዳት ምሥክር አይሻም፤ ድርሳናትን ማገላበጥ ብቻ በቂ ነው። አክራሪ ሙስሊሞች ደረቅ እንጀራ ጠይቀውህ …

”ትዕግስት” የምንለውን የዳቦ ስም ስፍራ እንፈልግለት

(በዲን አባይነህ ካሴ) አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ኃይሌ ጋርመንት የሚባለው ሰፈር ባገኙት ክፍት ቦታ ላይ በአንድ ቀን አጥረው በአንድ ቀን መስጊድ ሲገነቡ ፖሊስ ስንኳን ሊቆጣ ሥራቸው እንዳይታጎል ሲጠብቃቸው ነበር። አምቦ ከተማ ላይ ጠቅላይ ሚንስትሩን አናሳልፍም ብሎ መንገድ በዘጋው ወጣት ፊት መሣርያውን ዘቅዝቆ እጁን ዘርግቶ ሲለምንም ዐይተናል። መስጊድ በግንባታ ሰበብ ፈረሰ ሲባል በአንዲት መስመር የፌስ ቡክ …

ግፍም መጠን አለው ነውርም ልክ አለው።

ከምንተ ንግበር አባል ከዶ/ር ፍቅርተ የተወሰደ! "ወገኖቼ:- ግፍም መጠን አለው - ነውርም ልክ አለው። ለእኛም ደግሞ መደንዘዝም አይነት አለው። የተደቀነብን አደጋ ግዙፍ ነው - አሁን እያየን ያለነው የበረዶውን ግግር ተራራ ጫፍ ብቻ ነው። ይበቃል! የሚያበቃው ደግሞ እኛ ተደራጅተን ተቀናጅተን ለህልውናችን ለሰው ልጅ ልዕልና ለክርስቶስ ቤተክርስቲያን ክብር የቆምን እንደሆን ብቻ ነው:: በያለንበት እግዚአብሔር በሰጠን መክሊት እንትጋ- …